Wednesday, September 22, 2021

Infinite Load Articles

ፓርቲዎች በ160 የምርጫ ክልሎች ላይ ቅሬታ አቅርበዋል- ምርጫ ቦርድ

ፓርቲዎች በ160 የምርጫ ክልሎች ላይ ቅሬታ መቅረቡን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ዛሬ...

ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ መከላከያ ወታደሮች የሳተላይት ንብረቴን ወደመብኝ አለ

የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በትግራይ ክልል ዋና ከተማ የሆነችው በመቐለ ከተማ የሚገኘው መስሪያ ቤቱ በኢትዮጵያ መከላከያ ወታደሮች ንብረቴን ወድሞብኛል አለ፡፡

የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዘዳንት ጃኮብ ዙማ የ15 ወራት እስር ተፈረደባቸው

ይህ እውነትን አፈላላጊ ኮሚሽን አቋቁሞ የዙማን ጉዳይ እየተመለከተ የነበረ ሲሆን ጃኮብ ዙማ ግን በዚህ ፍርድ ቤት አልቀርብም ሲሉ በይፋ ተቃውመው ነበር።

መንግስት በትግራይ ክልል የተኩስ አቁም ማወጁ እደግፋለሁ – የተባበሩት አረብ ኢምሬት

በፌደራል መንግስትና በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ መካከል በተደረገው ጦርነት ላይ መሳተፍዋ የሚነገርላት የተባበሩት አረብ ኤምሬት የኢትዮጵያ መንግስት የቶክስ አቁም አዋጅ ማወጅ በደስታ...

በእነ እስክንድር ነጋ ላይ የተቆጠሩ ምስክሮች በክፍት ችሎት እንዲሰሙ ተወሰነ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዐቃቤ ህግ በእነ እስክንድር ነጋ ላይ የቆጠራቸው 16 ምስክሮች በክፍት ችሎት እንዲሰሙ ወሰነ። የከፍተኛው ፍርድ...

በጣም የታወቁ

የቅርብ ዜና