የመጨረሻ ጽሑፎች

በትግራይ 33 ሺህ ህፃናት በረሃብ የመሞት አደጋ ተጋርጦባቸዋል – ዩኒሴፍ

በትግራይ 33 ሺህ የሚሆኑ ህፃናት በከፍተኛ የምግብ እጥረት በሞት አደጋ ላይ መሆናቸውን የተባበሩት መንግሥታት ህፃናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ አስታወቀ።

አሜሪካ ከምርጫ በኋላ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ውይይት መደረግ አለበት አለች

ትላንት ማምሻውን የአሜሪካ መንግስት ባወጣው መግለጫ ሰኔ 14 ቀን ከሚደረገው 6ኛ ሃገራዊ ምርጫ በኋላ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ውይይት መደረግ አለበት ብሏል፡፡

በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ዞን 27 የጸጥታ ኃይሎች በታጣቂዎች ተገደሉ

በጸጥታ ኃይሎቹ ላይ ጥቃቱ የተነሰዘረው ከጠዋቱ 1 ሰዓት ገደማ እንደሆነ የሚገልጹት አቶ አብዮት፤ ድርጊቱ የተፈጸመው በአካባቢው ይንቀሳቀሳሉ የተባሉ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎችን በማሰስ...

የህዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ መስመር ፍተሻ ተጀመረ

በቅርቡ የቅድመ ኃይል ማመንጨት ሥራ ለሚጀምረው የህዳሴ ግድብ የኤልክትሪክ መስመር ዝግጁ እተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ ኃይል አስታወቀ። በዚህም የኤልክትሪክ...

“ንጹሀንን ለጦርነት አላማ ብሎ ማስራብ ትልቅ የዓለም አቀፍ ሕግ ጥሰት ነው”...

የአሜሪካ እና የአውሮፓ ሕብረት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ትናንት ትግራይ ክልልን በተመለከተ ውይይት ካካሄዱ በኋላ የጋራ መግለጫ አውጥተዋል። የዩኤስኤድ አስተዳዳሪ ሳማንታ...

ቦርዱ ከእውቅናው ውጪ የተከፈቱ የምርጫ ጣቢያዎች መኖራቸውን ገለጸ

ከምርጫ ቦርድ ዕውቅና ውጭ በተከፈቱ 79 የምርጫ ጣቢያዎች የመራጮች ምዝገባ በሕገ ወጥ መንገድ መካሔዱን የምርጫ ቦርድ አስታወቀ:: በእነዚህ የምርጫ...

በህክምና አቅርቦት እጥረት ሳቢያ የእናቶች ሞት ጨምረዋል – የአክሱም ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል

በፌደራል መንግስትና በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) መካከል በተጀመረ ጦርነት ሳብያ በአክሱም በቂ የህክምና አቅርቦት ባለመኖሩ የነፍሰጡር እናቶች ሞት በእጥፍ ጨምረዋል ተባለ፡፡