ፌስቡክ ከ ኢንሳ ጋር ግንኝነት ያላቸው ሓሰተኛ መረጃ ያሰራጫሉ ያላቸውን አካውንቶች...

ፌስቡክ ከኢትዮጵያ የመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ጋር ግንኙነት አላቸው ያላቸውን ሐሰተኛና አሳሳች ይዘቶችን የሚያወጡ በርካታ ተያያዥ አካውንቶችን ማገዱን አስታወቀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝበ ውሳኔ ጳጉሜ 1 ቀን እንዲካሄድ ተወሰነ

የምርጫ ቦርድ የኮሙኒኬሽን አማካሪ ሶሊያና ሽመልስ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ቦርዱ፤ ሕዝበ ውሳኔው ከምርጫው ጎን ለጎን ሰኔ 14 ይካሄዳል ቢባልም በመጨረሻ ግን ጳጉሜ...

በትግራይ ያለው ሁኔታ ከተባለው በላይ አስከፊ ነው – ተመድ

የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ እርዳታ ኃላፊ ማርክ ሎውኮክ በትግራይ ያለው ሁኔታ ከታሰበው በላይ አስከፊ ደረጃ ላይ መድረሱን ተናግረዋል። በትግራይ ክልል...

“በትግራይ ያለው የመጠለያ አቅርቦት እጥረት”ያሳስበኛል – ተመድ

በትግራይ የመጠለያ አቅርቦት እጥረት መኖሩ እጅጉን እንደሚያስስበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት(ተመድ) የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በትግራይ ክልል ከስድስት ወራት በፊት...

የአፍሪካ የሰብዓዊና የሕዝብ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ ለ ሦስት ወራት ምርመራ ያደርጋል

የአፍሪካ ሕብረት የሰብዓዊና የሕዝብ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ ክልል ተፈጽመዋል ተባሉ የመብት ጥሰቶችን በይፋ መመርመር ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በትግራይ...

የኤርትራ ወታደሮች “በቅርቡ” ይወጣሉ – አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ

በሰሜን ኢትዮጵያ የትግራይ ክልል በሚካሄደው ጦርነት ውስጥ ተሳታፊ የሆኑት የኤርትራ ወታደሮች "በቅርቡ" እንደሚወጡ በተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናገሩ። አምባሳደር...

አቶ ዳውድ በቁም እስር ላይ መሆናቸው አሳስቦኛል – አምነስቲ ኢንተርናሽናል

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በቁም እስር ላይ ከአንድ ወር በላይ መቆየታቸው...

የአስራኤል ጦር በጋዛ ሰርጥ የሀማስ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት መሰንዘሩን አሳወቀ

አስራኤል ከጋዛ ሰርጥ ተቀጣጣይ ነገሮችን ይዘው ወደ ግዛቷ ለተለቀቁ ፊኛዎች ምላሽ በግዛቲቱ ውስጥ የሚገኙ የሀማስ ይዞታዎችን ኢላማ ያደረጉ የአየር ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች።

ኢትዮጵያ በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ዜጎቿን እያስወጣች ነው ተባለ

ኢትዮጵያ በሳዑዲ ዓረብያ የሚገኙ ዜጎቿን እያስወጣች ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ ነው፡፡

የአረብ ሊግ የህዳሴው ግድብ በተመለከተ ያሳለፈው ውሳኔ ተቀባይነት የለውም – ኢትዮጵያ

የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ውይይት እንዲያደረግ በአረብ ሊግ በኩል የቀረበውን ሐሳብ እንዳማትቀበለው ኢትዮጵያ አሳወቀች።

በሳዑዲ ዓረብያ ህጋዊ የመኖርያ ፍቃድ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ለእስር እየተዳረጉ ነው

ሳዑዲ ዓረቢያ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በሀገሪቱ መንግሥት የፀጥታ ኃይላትና ነዋሪዎች ከፍተኛ ወከባ፣ እስር እና ዝርፊያ እየደረሰባቸው ነው። የሳዑዲ ዓረቢያ...