በትግራይ ክልል 22 የጊዜያዊ አስተዳደር አባላት በህውሓት ተገድሏል ተባለ

0
181

ህወሓት እስከ አሁን 22 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አባላትን ገድሏል፤ 20 የሚሆኑትን አግቷል ሲል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ገልጸዋል፡፡

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ዛሬ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ህወሓት በተለያዩ የትግራይ ክልል አካባቢዎች እስከ አሁን ድረስ ብቻ 22 የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር አባላት መግደሉን  አስታውቋል፡፡

20 የጊዜያዊ አስተዳደሩ አባላት ደግሞ በሕወሓት መታገታቸውን እና 4 የአስተዳደሩ አባላት ጉዳት ደርሶባቸው ለሕክምና ሆስፒታል መግባታቸውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ገልጿል።

አውሎ ሚድያ ግንቦት 18 / 2013 ዓ.ም

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ቴሌግራም፦ https://t.me/awlomedia
ትዊተር፦ https://twitter.com/AwloMedia

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/channel/UCFRuICCV8fHJGa3AbcA3zOA
ድረ ገጽ፦ https://awlomediatv.com
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/awlomedia

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ