የተመድ የፀጥታው ም/ቤት በትግራይ ክልል ጉዳይ ላይ ዛሬ ይወያያል

0
162604

የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ም/ቤት በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ባለው ጉዳይ ላይ ዛሬ እንደሚወያይ የመንግስታቱ ድርጅት የጄኔቫ ቢሮ አስታውቋል፡፡

ተመድ በትዊተር ገጹ እንዳለው ፣ የድርጅቱ የእርዳታ ዘርፍ ኃላፊ ማርክ ሎውኮክ ለተፈናቃዮች እርዳታ ከማቅረብ አንጻር ያሉትን ችግሮች በተመለከተ ለ 15ቱ የፀጥታው ም/ቤት አባላት ገለጻ ያደርጋሉ፡፡

RSS Error: WP HTTP Error: cURL error 28: Operation timed out after 10001 milliseconds with 0 bytes received

በአሜሪካ የተጠራው የዛሬው ስብሰባ በዝግ እንደሚካሔድ ተገልጿል፡፡ ከዚህ ቀደምም የካቲት 25 ቀን 2013 ዓ.ም በተመሳሳይ ጉዳይ ላይ አሜሪካ የጠራችው ስብሰባ የተካሔደ ሲሆን ፣ በፀጥታው ም/ቤት ቋሚ አባላት ሩሲያና ቻይና እንዲሁም በተለዋጭ አባሏ ህንድ ተቃውሞ በኢትዮጵያ ላይ የጋራ መግለጫ ሳይወጣ መቅረቱ ይታወሳል፡፡

አውሎ ሚድያ ሚያዚያ 07 ዜና / 2013 ዓ.ም

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ቴሌግራም፦ https://t.me/awlomedia
ትዊተር፦ https://twitter.com/AwloMedia

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/channel/UCFRuICCV8fHJGa3AbcA3zOA
ድረ ገጽ፦ https://awlomediatv.com/category/zena/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/awlomedia

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ