ለስድስት ቀናት መንገድ የዘጋችው ግዙፏ ኤቨር ጊቭን መርከብ አሁን መጓዝ ጀምራለች

0
549

ባለቤቷ ጃፓናዊ የሆነውና 200 ሺህ ቶን የምትመዝነው ግዙፏ ኤቨር ጊቭን መርከብ ባለፈው ማክሰኞ ጀምሮ የሱዊዝ መተላለፊያን ለስድስት ቀናት ከዘጋች ብኋላ አሁን መጓዝ ጀምራለች ሲል አህራም ዘግበዋል፡፡

የዘጋችው በአካባቢው በተከሰተ ከባድ አሸዋ አዘል አውሎ ነፋስ ሳቢያ መስመሯን ስታ የፊት ክፍሏ አሸዋ ውስጥ በመስመጡ ነበር ለብዙ መርከቦች መንገድ ዘግታ የነበረችው።

የስዌዝ ካናል ባለስልጣን ዛሬ ከስአት እንዳስታወቀው ከሆነ ለሳምንታት መንገድ ከዘጋች በኋላ ሙሉ ለሙሉ መንሳፈፍ ጀምርለች ብለዋል፡፡

ከዚ በፊት ግዙፏ ምርከብ ከ350 በላይ ጭነት የያዙ መርከቦች ዘግታ እንደነበርም ይታወሳል፡፡

አውሎ ሚድያ መጋቢት 20/ 2013 ዓ.ም

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ቴሌግራም፦ https://t.me/awlomedia
ትዊተር፦ https://twitter.com/AwloMedia

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/channel/UCFRuICCV8fHJGa3AbcA3zOA
ድረ ገጽ፦ https://awlomediatv.com/category/zena/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/awlomedia

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ