ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

0
85

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡
በዚሁ መሰረት፦

  1. አቶ መለሰ አለሙ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ
  2. አቶ ኤፍሬም ግዛው በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የከንቲባ ጽህፈት ቤት ኃላፊ
  3. ወይዘሮ አልፍያ ዩሱፍ በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የከንቲባ ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን ከከንቲባ ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬተሪያት ቢሮ መረጃ ያመላክታል።

አዉሎ ሚዲያ ነሀሴ 25/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ