የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ምዕራብ አፍሪካ ዳግም መብረር ጀመረ

0
136

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የምዕራብ አፍሪካ በረራ ዳግም መጀመሩን አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ ኮቱኑ፣ አቢጃን እና ዱዋላ ወደተሰኙ የቤኒን፣የኮትዲቯር እና የካሜሩን ከተሞች መብረር መጀመሩንም አስታውቋል፡፡

አስፈላጊውን ቅድመ ጥንቃቄ በማድረግ በሳምንት አራት ቀናት ወደ ዱባይ በረራ መጀመሩን ማስታወቁም የሚታወስ ነው።

አዉሎ ሚዲያ ሐምሌ 20/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ