የኒው ዮርክ ታይምስ ጋዜጣ የፊት ገፅ ….

0
92

ግዙፉ ጋዜጣ ኒው ዮርክ ታይምስ በኮሮና ቫይረስ ሕይወታችው ያጡ አሜሪካውያን ብፊት ገፁ ዘክሯል።

በኮሮና ቫይረስ እጀጉን ከተጎዱ ከዓለም ሀገራት ቀዳሚ የሆነችው አሜሪካ ከ 1 ሚሊዮን 6 መቶ ሺ በላይ ዜጎችዋ በቫይረሱ ሲያዙ እንዲሁም ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ከ 98 ሺ በላይ ሰዎች በሀገሪቷ ለህልፈት ተዳርገዋል።

የአሜሪካው ግዙፉ ጋዜጣ ኒውዮርክ ታይምስ ከሞቱት መሀከል የ1000 ሰዎችን ስም በፊት ገፁ በማውጣት እየዘከራቸው ይገኛል።

አዉሎ ሚዲያ ግንቦት 16/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ