የፍልስጤም የፅጥታ ሀይሎች ከ እየሩሳሌም ለቆ እየወጡ ነው

0
81

የፍልስጤም የፀጥታ ሃይሎች በኦስሎ ስምምነቶች ውስጥ ቦታ B ተብለው የተመደቡባቸውን የኢየሩሳሌምን መንደሮችን ለቀው መወጣታቸውን አንዳሎ ኤጀንሲ ዘግቧል ፡፡


እንደ አይን እማኞች ምስክርነት ክሆነ የፍልስጤም ወታደሮቸም በስተ ሰሜን ምዕራብ ኢስሳ ፣ ቃታና እና ቢዩዱ እንዲሁም ኢዛሪያ ከተሞችን ለቀው ወጥተዋል ፡፡


የኦስሎ ዳግማይ ስምምነት የተጠየቀው እ.ኤ.አ. በ 1995 በፍልስጤም ነፃ አውጪ ድርጅት እና በእስራኤል መካከል ቢሆንም እስራኤል በዋና ከተማዋ ቴል አቪቭ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኘ ተከትሎ የፍልስጤም የፅጥታ አካላት እዛው እንዲሰማሩ መፍቀዱነ ይታወሳል።


ወታደሮቹ ለምን ወጡ የሚለውን የቅርቡን የሙሀሙድ አባስ ንግግር ተከትሎ ይሁን አይሁን ከ ፍልስጤም ባለስልጣናት ምንም የተባለ ነገር የለም።


አዉሎ ሚዲያ ግንቦት 15/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ