71ኛው የኢጋድ አስቸኳይ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በቨዲዮ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

0
97

71ኛው የኢጋድ አስቸኳይ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በቨዲዮ ኮንፈረንስ አሁን በመካሄድ ላይ ይገኛል።

የቪዲዮ ኮንፈረንሱ በዋናነት በደቡብ ሱዳን የተከሰተውን ግጭት ለማስቆም የተደረሰው ስምምነት ያለበትን ደረጃ በመገምገም ውሳኔዎችን ለማሰለፍ ያለመ ነው ተብላል።

በቪደዮ ኮንፈረንሱ የኢጋድ አባል አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።

የዛሬው የቪዲዮ ኮንፈረንሰ የአጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የወቅቱ ሊቀመንበር የሆኑት የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስማ አብደላህ እና የኢጋድ ዋና ጸሀፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር በይፋ የተከፍተ ውይይቱ በአሁኑ ስዓት በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

ምንጭ፡-ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዉሎ ሚዲያ 15/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ