ከ300 አመት በኋላ ኢንግሊዝ ኢኮኖሚዋ ክፉኛ ሊጎዳ ይችላል ተባለ

0
99

በአውሮፓ ኮቪድ19 (ኮሮና ቫይረስ) ክፉኛ እያጠቃቸው ካሉ ሀገራት አንዷ የሆነችው ኢንግሊዝ ጠ/ሚንስተሯንም ጨምሮ ህዝቦቿንም ሳይቀር ብኮሮና ቫይረሰ እንቅስቃሲያቸው ተገተው  ውሎ አዳራቸው ቤት ከሆነ ውር አልፏቸዋል፡፡

ከ93 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙባት እንግሊዝ በዚ ሳምንት ለአለም ጤና ድርጅት 240 ሚሊዮን ዶላር ለግሻያለውም ብላለች፡፡

በኮሮና ቫይረሰ ምክንያት ከ 2 ሚሊዮን በላይ ዜጎቼ  ስራ አጥ ይሆኑብኛል፣ ኢኮኖሚዬም ይቀዛቀዝብኛል ስትል ትላንት ሪፖርት አድርጋለች፡፡ ኢንግሊዝ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሳም ከ300 አመት ቡኋላ ለመጀመርያ ኢኮኖሚዋ እንደሚሽመደመድ እየተወራ ይገኛል፡፡

አዉሎ ሚድያ ሚያዚያ 07/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ