በፈሎሪዳ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ የተነሳው እሳት ቃጠሎ ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ

0
475

በደቡብ ምዕራብ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ ሰፊ የሳር ሽፋን በሚታይባት የፈሎሪዳ ግዛት በተከሰተው እሳት ሰደድ በሺዎች የሚቆጠሩ መኪኖች መቃጠላቸው የግዛቷ የእሳትና ድንገተኛ ክፍል ሀላፊ አሳወቁ፡፡

የእሳት ቃጠሎው አርብ የጀመረ ሲሆን የተቃጠሉት መኪኖችም የኪራይ ሰለመሆናቸውም ነው የእሳትና ድንገተኛ ክፍል ሀላፊው የተናገሩት፡፡

ይህ የእሳት ቃጠሎ እስከ ጠፋበት ሰአት ከ 3500 በላይ በአከባቢው የነበሩ መኪኖች ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ነው CNN የዘገበው፡፡

አዉሎ ሚድያ መጋቢት 28/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ