የጤና ሚንስቴር ጥሪ

0
619

በኢትዮጵያ መንግሥትና በበጎ ፈቃደኛ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመቆጣጠጠር ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ተጠቀሰው የጤና ሚኒስቴር ወደፊት የወረርሽኙ ሁኔታ እየከፋ ከመጣ በርካታ የበጎ ፈቃድ ባለሙያዎችን ማሰማራት እንደሚጠይቅ በመግለፅ ከታች ለተዘረዘሩት አካላት ጥሪ አቅርቧል፡-

1. በጤና ሙያ ተመርቀው ወደ ሥራ ላልተሰማሩ
2. መንግሥታዊ ባልሆኑ ተቋማት ለሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች
3. በጡረታና በተለያዩ ምክንያቶች ከሥራ ለተገለሉ የጤና ባለሙዎች (ለመደበኛ አገልግሎት)
4. ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን
5. ለጤና ተማሪዎች (የመንግስትና በግል)

ጥሪ የተደረገላቸው አካላት ከነገ መጋቢት 24 ቀን 2012 ጀምሮ በተከታዩ የጤና ሚኒስቴር ድረ-ገፅ (http://www.moh.gov.et/ejcc/am/node/201) እንዲመዘገቡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሀገራዊ ጥሪ አቅርቧል፡፡

አዉሎ ሚድያ መጋቢት 23/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ