ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠባቸው ሁለት ሰዎች የአማራ ክልል ነዋሪዎች መሆናቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

0
125

ግለሰቦቹ አንድ መጋቢት 10 ቀን ከዱባይ የተመለሱ ባህር ዳር የሚኖሩ የ 37 ዓመት ሴት እና አንድ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የአዲስ ቅዳም ነዋሪ የሆኑ እንዲሁም በቅርቡ ከዩናይትድ ስቴትስ የተመለሱ የ 32 ዓመት ወንድ ናቸው ተብሏል ሲል ዶቼ ወሌ ዘግቧል ።

አዉሎ ሚድያ መጋቢት 21/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ