አልኮልን መጠጣት የኮሮና ቫይረስ በሽታን አይከላከልም — የዓለም የጤና ድርጅት

0
254

የአልኮል መጠጥ መጠጣት የኮሮና ቫይረስ በሽታን አይከላከልም ሲል የዓለም የጤና ድርጅት አስጠነቀቀ፡፡

ድርጅቱ እንዳስታወቀው አልኮል መጠጥ መጠጣት ከጥቅሙ ይልቅ ለህይወት ጠንቅ ነውም ነው ያለው።

የአልኮል መጠጥን አብዝቶ ወይም አዘውትሮ መጠጣት የጤና ችግር ስጋትን ሊጨምር እንደሚችል ድርጅቱ ጠቁሟል፡፡

አዉሎ ሚድያ መጋቢት 21/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ