በኮሮና ቫይረስ ከሞቱት ውስጥ የወንዶች ቁጥር ከፍተኛ ድርሻ ይይዛል

0
194

በጣልያን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሟቾች ቁጥር ከግዜ ወደ ግዜ ማሻቀቡን ተከትሎ CNN ባደረገው አጭር ጥናት መሰረት በቫይረሱ ተለክፈው ሂወታቸው ካለፉት ውስጥ በፆታ ወንዶች ከሴቶች ልቀው ተገኝተዋል።

የዚህም ምክንያት በቫይረሱ ከተለከፉት ወስጥ በጣልያን አጫሾች ፣ ጠጪዎች እንዲሁም ተጓዳኝ በሽታ ያለባችው ወንዶች ከሴቶች ይበልጥ ስላሉ ነው ብሏል በጥናቱ።
በጣልያን የኮሮና ቫይረስ ምርመራ አድርገው ቫይረሱ ተገኝቶባችኋል የተባሉት 60% ሲሆኑ ቫይረሱ በደማቸው ካለባቸው ውስጥም 70% ሂወታቸው ሊያልፍ ችልዋል እንደ ብሄራዊ የጥናት ኢንስቲትዩት (ISS) ።

በድቡብ ኮርያም ቢሆን በቫይረሱ ከተጠቁት ቁጥር የሴት ቁጥር ቢበዛም ፤ በቫይረሱ ከተለከፉ ቡኋላ የሚሞቱት ቁጥር ግን የወንዶች ይልቃል ነው የተባለው ለዛውም 54% ሟቾች ወንዶቸ ናችው።
ይህን አስመልክተው የአሜሪካ የጤና ቢሮዎች ግን በሰፋ መልኩ ያወጡት መረጃ እንደሌለ CNN አስነብቧል።


አዉሎ ሚድያ መጋቢት 16/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ