የመንግሥት ሠራተኞች ከነገ ጀምሮ በቤታቸው ውስጥ ሆነው እንዲሠሩ ተወሰነ

0
76

ዛሬ ጠዋት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስገደብ የለሽ ስርጭት ሊያስከትል የሚችለውን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ውዥንብር ለመከላከል የሚወሰዱ እርምጃዎችን በተመለከተ አስቸኳይ ስብሰባ አካሂዶ ውሳኔዎችን አሳልፏል።
በዚህም መሰረት ከነገ (መጋቢት 16) ጀምሮ ተጨማሪ ውሳኔ እስከሚተላለፍ ድረስ የፌደራል መንግስት ሰራተኛች ሥራቸውን በቤታቸው ሆነው እንዲያከናውኑ የሚል ውሳኔ ተላልፏል።
አዉሎ ሚድያ መጋቢት 15/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ