ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የኢፌድሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ

0
111

የቀድሞ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሃላፊ የነበሩት ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የኢፌድሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን ከጤና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

አዉሎ ሚድያ የካቲት 26/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ