በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የተከሰተው የበርሀ የአንበጣ መንጋ ለቀጠናው አደጋ ነው ተባለ

0
192

የአለም የምግብና የእርሻ ድርጅት (FAO) ምክትል ኮሚሽነር ማርያ ሄሌና እና የ ምስራቅ አፍሪካ የበርሃ አንበጣ ቁጥጥር ክፍል ሃላፊ ስቴፈነ ጆካ በሶማሊያ ፣ኬንያ እና ኢትዮጵያ ስለ ተከሰተው ይብርሃ አንብጣ መነረጋ አስመልክትወ ብስጡት መገለጫ ነበር ይህነ ሉት፡፡

ኮምሽነሮቹ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በተለይም የኢትዮጵያ ፣ኬንያ እና ሶማሊያ በዚሀ የበርሃ አንበጣ ክፉኛ ተጠቂ ሞሆናቸው ገልፆ ፤ ይህን ለመከላል የጋራ ጥምር ሀይል በማዋቅር እነዴት እንከላከለው  ፣ እንዴትሰ እንተጋገዝ የሚል ዋና ስራችን ማድረግ አለብን ሲሉ ተናግሯል፡፡

የኢትዮጵያ ግብርና ሚንስቴር ሚንስትር ዲኤታ  አቶ ገብረ እግዚአብሄር ገ/ዩሃንስ በበኩላቸው ባሳለፍነው አመት ሰኔ ወር በምስራቁ ይሃገራችን ክፍል የገባው የአንበጣ መንጋ ከግዜ ቡሃላ ወደ ደቡብ ትግራይ ተስፋፍቶ  የነበረ ቢሆንም በተለያየ የህዝብ ጥረት ጠፍቶ ነበረ፡፡ አሁን ግን እንደ አዲስ በደቡብ ወሎ ዞን እና በበሮና በተለያዩ የኢትዮጵያ ቦታዎች ተከስቷል፡፡

ሚንስተር መስራቤቱም የተከሰተው የአንበጣ መንጋ ለመቆጣጠር ብሎም ለማጥፋት 4 ሄሊኮፐተሮች እንዲሁም 135 ባለሞያች የተለያዩ ተሸከርካሪዎች እና የኬሚካል ግብአቶች በማሟላት ወደ ስራ ገበቷል ብሏል፡፡

የ የአለም የምግብና የእርሻ ድርጅት (FAO) ምክትል ኮሚሽነር ወ/ሮ ማርያ ሄሌና ይህን የጋራ መከላከል ሳኡዲ አረብያ እርዳታ እንዳደረገች በመገለጫው ተናግሯል፡

 ሪፖርተር፡ ሀገር ተ/ብርሃን አዉሎ ሚድያ ጥር 29/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ