በደንቢዶሎ የታገቱት ተማሪዎች 26 ናቸው ተባለ

0
69

በደንቢዶሎ ታግተው ከነበሩት 27 ተማሪዎች 21 ተለቀዋል፤ 6 ተማሪዎችን ደግሞ ለማስለቀቅ የመከላከያ ሰራዊት እየሰራ ነው ተብሏል፡

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅፈት ቤት ሰክሬታሪያት ፅፈት ቤት ሓላፊ ዛሬ እንዳስታወቁት የታገቱት ተማሪዎችን ለማስለቀቅ በተደረገው ጥረት መከላከያ ሰራዊት ስኬታማ ስራ እየሰራ ነው ብለዋል፡፡

አውሎ ሚዲያ ጥር 2/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ