እስራኤል ዳንሳ በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው መታሰራቸው ተሰማ፡፡

0
250

ታህሳስ 23/2012 ዓ.ም በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው ፍርድቤት የቀረቡት እስራኤል ዳንሳ የነፋስ ስልክ ላፍቶ ምድብ ችሎት አንደኛ ደረጃ ፍርድቤት ክሳቸውን በማረፊያ ቦታ ሆነዉ እንዲከታተሉ በመወሰኑ ታስረዋል፡፡

አቃቤ ህግ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ቀጠሮ የጠየቀ ሲሆን ፍርድ ቤቱ 12 ቀናት ፈቅዷል ሲል ኢትዮ ኦን ላይን ዘግቧል፡፡

እስራኤል ዳንሳ በተከታዮቻቸው ሰንድ እንደፈዋሽ የሚታዩ ሲሆን ፤ በተለያዩ የማጭበርበር ወንጀሎች ተጠርጥረው መታሰራቸውን ሰምተናል፡፡

አውሎ ሚዲያ ታህሳስ 27/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ