አገልጋይ ዩናታን አክሊሉ አጭበርብሮናል የሚሉ ሰዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ደብዳቤ መፃፋቸው ተሰማ፡፡

0
414

አገልጋይ ዩናታን አክሊሉ አብረን የሀይማኖት አገልግሎት ስራ ላይ የነበርነን ብንሆንም የእምነት ተቋማችንን አሰራር እና አጠቃላይ ተግባር በማታለል ለግሉ ወስዶብናል ይላል የደብዳቤው አጠቃላይ ጭብጥ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከዚህ በፊት የተሰጣቸውን ሽልማት ለአገልጋይ ዩናታን አክሊሉ መስጠታቸው ይታወሳል፡፡

አዉሎ ሚዲያ ታህሳስ 30/2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ