በአዲስ አበባ ቦሌ መድሐኒያለም አካባቢ ማታ በተቀሰቀሰ የእሳት አደጋ ስምንት ሱቆች ወድመዋል፡፡

0
174

የእሳት አደጋው መንስኤ በትክክል ባይታወቅም ስምንት ሱቆች ሙሉ በሙሉ የወደሙ ሲሆን በአካባቢው የነበሩ ሌሎች ሱቆችን ግን እሳቱን በማጥፋት ማትረፍ ተችሏል፡፡

ቦሌ መድሐኒያለም አጠገብ የሚገኙት እነዚህ ሱቆችን ያቃጠለው እሳት መነሻ ምክንያት እና የወደመው ንብረት ግምት አልታወቀም!

አውሎ ሚዲያ ታህሳስ 29/2012 ዓ. ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ