በኢትዮጵያ ከፍተኛ የጡረታ ክፍያ ከሚያገኙት ውስጥ ካፒቴኖች ቀዳሚ ናቸው፡፡

0
74

በአሁኑ ወቅት ለጡረተኞች የሚከፈለው ዝቅተኛ ወርሀዊ ክፍያ 1,258 ብር ሲሆን ትልቁ ደግሞ 153,000 ይደርሳል” ተባለ።

የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ለ ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በዚህ ጉዳይ በሰጠው ማብራርያ በሀገሪቱ ለሚገኙ 750,000 የሚደርሱ ጡረተኞች በዓመት ከስድስት ቢሊዮን ብር በላይ ይከፈላል ብሏል።እንዲሁም የማህበራዊ ዋስትና ሽፋን ካላቸው 2.1 ሚሊዮን ዜጎች በአመት አስራ ሁለት ቢሊዮን ብር እየተሰበሰበ ይገኛል ነው የተባለው።

በኢተዮጵያ ከፍተኛ የጡረታ አበል የሚከፈላቸው ዜጎች ቁጥር አነስተኛ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ካፕቴኖች ይገኙበታል ተብሏል።

አውሎ ሚዲያ ታህሳስ 22 /2012 ዓ.ም

መልስ አስቀምጥ

Please enter your comment!
እባክዎ ስምዎን እዚህ ያስገቡ